Die Abteilung Klimapolitik sucht zur Mitarbeit in einem Brückenprojekt zwischen den Abteilungen Sozio-oekonomisches Panel (SOEP) und Klimapolitik zum nächstmöglichen Zeitpunkt
eine studentische Hilfskraft (w/m/div) (für 12 Wochenstunden)
In dem Projekt geht es um die Berechnung von CO2 Emissionen deutscher Haushalte und die Frage, wie diese Haushalte ihren Konsum verändern, wenn sie Informationen zu ihren Emissionen erhalten.
The political changes in the international system in recent years have been profound. One decisive factor is the enormously increased role of actors from the Global South. India is of outstanding importance in this respect: the country itself is a central shaper of international relations, it challenges unjust global governance structures, it uses its opportunities to act as the Voice of the Global South and, last but not least, it is a sought-after partner. All this is more than evident in 2023, when India is using and shaping its G20 presidency very purposefully. India is doing a lot to put development issues on international agendas, including the agendas of Western actors. Research and Information System for Developing Countries (RIS) can rightly claim to be a major player and contributor in this context. With tremendous dynamism, it covers an enormous range of topics. It combines elements of a think tank with those of a do tank in an astonishing way (Klingebiel et al. 2023): Analysing, designing concepts, but using a hand on approach, for example when it comes to offering training programmes for people from other developing countries.

Die Zusammenhänge zwischen Friedens- und Entwicklungsprozessen und die Arbeit an dieser thematischen Schnittstelle sind immer komplexer geworden und werden unter dem Stichwort des „Development-Peace-Nexus“ diskutiert. Trotz der Versuche die verschiedenen Arbeitsbereiche zu harmonisieren und besser abzustimmen, folgen diese in der realpolitischen Praxis nicht immer einer stringenten Logik. Dies ist auch aufgrund der vielen sich inhaltlich überschneidenden Akteure eine Herausforderung.

Das Statistische Bundesamt hat heute die vorläufige Inflationsrate für das Jahr 2023 veröffentlicht. Dies kommentiert DIW-Präsident Marcel Fratzscher:
Die Inflation war mit 5,9 Prozent im Jahr 2023 noch immer viel zu hoch. Wir erleben nach wie vor eine höchst unsoziale Inflation, denn Menschen mit geringen Einkommen erfahren eine zwei- bis dreimal höhere Inflation als Menschen mit hohen Einkommen. Das liegt daran, dass in den vergangenen beiden Jahren besonders die Dinge teurer geworden sind, für die Menschen mit geringen Einkommen einen viel höheren Anteil ihres monatlichen Einkommens aufbringen müssen als andere Menschen. Dies sind insbesondere Energie und Lebensmittel.Wegen der Hochwasserkatastrophe in Niedersachsen und anderen Bundesländern wird aktuell diskutiert, die Schuldenbremse auszusetzen. DIW-Präsident Marcel Fratzscher kommentiert diesen Vorschlag wie folgt:
Die Hochwasserkatastrophe in Teilen Deutschlands wird wohl eine Ausnahme von der Schuldenbremse, sowohl für den Bund als auch für einige Länder wie Niedersachsen, notwendig machen. Diese Katastrophe wird den Staat voraussichtlich einen erheblichen Milliardenbetrag kosten, der nicht aus den laufenden Haushalten gedeckt werden kann. Die Alternative zu einer Ausnahme der Schuldenbremse wäre ein noch härterer Sparkurs, der die deutsche Wirtschaft in eh schon schwierigen Zeiten weiter schwächen und Wohlstand kosten würde.Die Abteilung Klimapolitik des Deutschen Instituts für Wirtschaftsforschung (DIW Berlin) sucht zum nächstmöglichen Zeitpunkt
eine studentische Hilfskraft (m/w/div)
für 10 Wochenstunden.
Ein Gesetzentwurf aus dem Bundesarbeitsministerium sieht offenbar vor, die Sanktionen beim Bürgergeld zu verschärfen. So sollen Personen, die wiederholt zumutbare Jobangebote ablehnen, künftig vorübergehend kein Bürgergeld erhalten. Dazu eine Einschätzung von Marcel Fratzscher, Präsident des Deutschen Instituts für Wirtschaftsforschung (DIW Berlin):
Der Vorschlag von Bundesarbeitsminister Heil, härtere Sanktionen beim Bürgergeld gegenüber jenen auszusprechen, die Arbeitsangebote ablehnen, ist richtig. Er wird aber nichts grundlegend an der Tatsache ändern, dass viel zu viele Menschen auf das Bürgergeld angewiesen sind. Der effektivste Weg, um mehr Menschen in Arbeit zu bringen, ist ein stärkeres Fördern, mehr Qualifizierung und eine direktere Unterstützung.መንግስታት እና ለጋሾች በቴክኒክ እና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና (ቴሙትስ) አማካኝነት የሥራ ዕድሎችን እና
ምርታማነትን የማሳደግ ከፍተኛ ምኞት አላቸው። ሥልጠናው በዋናነት የሥራ ገበያው የሚፈልገውን ሙያ
በማስተማር ብቃት ያለው የሰው ኃይል አቅርቦትን ማመቻቸት ይጠበቅበታል። እነዚሁ አካላት የቴክኒክና ሙያ
ትምህርትና ሥልጠና ከሥራ ስምሪት ባሻገር አካታችነትን፣ የፆታ እኩልነትን እና ማኅበራዊ ትስስርን (social
cohesion) በኅብረተሰቡ ውስጥ እንደሚያሻሽል ይገምታሉ።
የሥራ እድል ተደራሽነት ፤ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውህደትን በማጎልበት እንዲሁም ተፈናቃዮችን መልሶ
በማቋቋም ረገድ ወሳኝ ሚናን ይጫወታል። በስደት ረዥም ጊዜ መቆየት እና ወደሶስተኛ አገር የሚደረጉ የቋሚ
መፍትሄ እድሎች ማሽቆልቆል፤ የስደተኞች የመጀመርያ መዳረሻ አገሮች ውስጥ ማኅበራዊ ውህደት (local
integration) ፍለጋን አነሳስቷል። ባለፉት አስርት ዓመታት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ከፍተኛ ትኩረትን
የሳበው ከዚህ አንፃር ነው።
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና የእነዚህን መንግስታት እና ለጋሾች ምኞቶች ያሟላ ነው? በአጠቃላይ
በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ላይ ያሉ ተጨባጭ ማስረጃዎች ውስን እና በአብዛኛው ወጥነት የሌላቸው
ናቸው። ከሥራና ከገቢ አንፃር ሲታይ ትንሽ አወንታዊ ውጤት እንዳለ መረጃዎች ቢጠቁሙም በአብዛኛው ውጤቶች
የሚታዩት ከመካከለኛ እስከ ረዥም ጊዜ (Medium and long term) ሲሆን፣ በአጠቃላይ ፕሮግራሞቹ ለረጅም ጊዜ
ሥራ አጦች በተሻለ ሁኔታ ይሰራሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና በማኅበራዊ ትስስር ዙሪያ
ሊያመጣ የሚችለውን ውጤት በተመለከተ ትልቅ የእውቀት ክፍተት አለ። በፖሊሲው ከተቀመጠው የገንዘብ
መጠን እና ከሚጠበቀው ከፍተኛ ግምት አንፃር፣ የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና የተቀመጠለትን ዓላማ እንዴት
እንደሚያሳካ መረዳት አስፈላጊ ነው።
በዚህ የፖሊሲ ምክረ ሃሳብ በጀርመን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጂአይዜድ) አማካኝንት በኢትዮጵያ
የተተገበረውን ሁሉን አቀፍ የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና (TVET) ጥናት ውጤት አቅርበናል። በዚህ ፕሮግራም ስደተኞችን
ተቀባይ ሀገር ነዋሪዎች እና ስደተኞች በጋራ ስልጠናውን የተከታተሉ ሲሆን፣ ዓላማውም ማኅበራዊ ትስስርን
ማጎልበት እና የሥራ እድሎችን ማመቻቸት ነው።
የጥናቱ ውጤቶቹ እንደሚያመለክቱት፣ በማኅበራዊ ትስስር በኩል የታዩ ተፅእኖዎች በብዙ ገፅታ ጥሩ ቢሆኑም፣
ከገቢ እና ከሥራ እድል አንጻር ውጤቶቹ ዝቅተኛ እና የተወሰኑ ግለሰቦች ላይ ያተኮሩ ናቸው። አሃዛዊ እና አሃዛዊ
ያልሆኑ (quantitative and qualitative) ማስረጃዎች የሚጠቁሙት ስልጠናው የማኅበራዊ ትስስርን ለማሳደግ
እንደሚረዳ ነው፡፡ ከፕሮግራም ዲዛይን ወይም ከአፈጻጸም ችግሮች በላይ እንደ የሥራ እድሎች ውስንነት፣ የሕግ
ማቆዎች እና የፆታ እኩልነትን መሰረት ያደረገ እድል ያለመኖር እና የመሳሰሉ በመዋቅራዊ ችግሮች ስልጠናው
በስራ እድል ፈጠራ በኩል ውጤታማ እንዳይሆን ዋና መሰናክል ሆነው ይታያሉ።
የጥናቱ ዋና ዋና ምክረ ሃሳቦች፥
ገበያው አቅም እና ከህግ ማእቀፉ አንጻር በበቂ ሁኔታ መታየት አለበት፡፡ በተለይ የሥራ እድሎችን
ከመፍጠር አንጻር ይህ በጣም ወሳኝ ነው፡፡
ይስተዋላል። ነገር ግን ማኅበራዊ ትስስር ፣ ከሥራ እድል ፈጠራ እንደ ተጨማሪ ውጤት ብቻ ሳይሆን
የስልጠናው ዋና ዓላማ ሆኖ የሚውሰድ ከሆነ፤ “ሌሎች የተሻሉ አማራጮች አልነበሩም ወይ?” የሚል
ጥያቄ ያስነሳል፡፡ በተለይ ከሥራ እድል ፈጠራ እና ከገቢ አንጻር በተያያዘ ባለን ማስረጃ መሰረት ጥያቄውን
የበለጠ አስፈላጊ ያደርገዋል።
ተጨማሪ ጥናቶችን ይፈልጋል። መሞላት ካለባቸው የእውቀት ክፍተቶች መካከል የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና
በስደተኞች ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ፣ ሊያስከትል የሚችለውን አሉታዊ እና አወንታዊ ተጽዕኖ፤ ሊያስከትል
የሚችለው ማኅበራዊ ተጽዕኖ፣ እንዲሁም በፆታ በኩል እና ከመካከለኛ እስከ የረዥም ጊዜ ያለው የሥራ እድል
ፈጠራ እና ገቢ ላይ የሚኖሩት ውጤቶች ይገኙበታል።
መንግስታት እና ለጋሾች በቴክኒክ እና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና (ቴሙትስ) አማካኝነት የሥራ ዕድሎችን እና

In pursuit of employment opportunities and increased productivity, governments and donors have the highest ambitions for technical and vocational education and training (TVET) systems. Most prominently, TVET is expected to facilitate access to employment and a qualified workforce by offering its graduates skills that the labour market demands. Beyond its employment impacts, TVET supporters also anticipate that it will improve societal outcomes such as inclusion, gender equality and social cohesion.
Access to the labour market plays an essential role in allowing displaced populations to sustain their livelihoods and to foster socio-economic integration. Long-term displacement situations and a decline in resettlement opportunities have spurred the quest for local integration in countries of first asylum. It is in this context that TVET has gained additional salience in the past decade.
Does TVET live up to these promises? Overall, systematic empirical evidence on the impact of TVET is limited and often inconsistent. In terms of employment and income, evidence suggests that there is a small positive effect, but time plays an important factor. Often, impacts are only seen in the medium- to long-term, and in general, programmes tend to work better for the long-term unemployed. Evidence of societal effects is even more limited; there is a large gap of knowledge on the potential social cohesion impacts of TVET. Given the amount of funding and the high expectations found in the policy discourse, it is essential to better understand if and how TVET measures contribute to achieving their self-declared goals.
In this brief, we present the results of an accompanying research study of an inclusive TVET programme implemented by the German development cooperation organisation Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) in Ethiopia. In this programme, host and refugee participants are jointly trained, with the explicit goals of fostering social cohesion and improving employment opportunities.
The results indicate that while the social cohesion effect seems remarkable on several dimensions, the income and employment effect is at best weak and materialises only for specific groups of individuals. Qualitative and quantitative evidence supports the validity of the approach to achieve social cohesion. More than design or implementation problems, the lack of stronger employment effects appears to be driven by structural context conditions like limited labour market absorption capacity, legal work permission constraints, gender barriers and similar hindering factors.
We derive the following main recommendations from the analysis: